ለስም ዝውውር የተሻሻለው ክፍያ
በአዲስ አበባ የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ቅ/ጽ/ቤት ተገልጋዮች  ከግንቦት 10/2015 ዓ.ም. ጀምሮ ለስም ዝውውር አገልገሎት የሚከፍሉት የግንባታ ነጠላ ዋጋ በካሬ ሜትር ይህን ይመስላል።
1- ለባለ 1 ወለል ህንፃ በካሬ ሜ 20,000 ብር
2. ከ2 - 5 ወለል ህንፃ በካሬ ሜ 25,000 ብር
3. ከ6-10 ወለል ህንፃ በካሬ ሜ 30,000 ብር
4. ከ11- 15 ወለል ህንፃ በካሬ ሜ 35,000 ብር
5. ከ15 ወለል በላይ በካሬ ሜ 40,000 ብር እንዲሆን ማስተካከያ ተደርጎበታል።
______________________   
በገጻችን የምናቀርባቸውን መረጃዎች በአማራጭነት  በቴሌግራም ቻናላችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
👇👇👇👇👇
https://t.me/RightKeyProperty
❤️For more information contact right key property a347561455_1028428335209809_6760875921338606475_n
gents 
Visit our website:https://www.rightkeypropertyagents.com 
Email:- keyright65@gmail.com
Phone:- +251911259755/911975567 WhatsApp/telegram
Do not hesitate to contact us we can make your life easier by providing what you really need.




Share this post:

Related posts:
Right Property Agents company in Addis Ababa

Choosing Right Property Agents company in Addis Ababa is crucial for a successful real estate transaction. Here are five key points highlighting the importance of selecting our company: