የቤት ግብይት ሁለት ዓይነት ትርፎች አሉት።

የመጀመሪያው በኪራይ የሚገኝ ትርፍ ሲሆን ሁለተኛው የገዙትን ቤት አቆይቶ በመሸጥ የሚገኝ ትርፍ ነው።  አንድ ማወቅ ያለብን ነገር ሁለቱም የየራሳቸው ባህሪያት ያላቸው እንደመሆናቸው አንፃር ፣ ሁለቱንም የትርፍ ዓይነቶች በአንድ ቦታ ማግኘት ብዙውን ግዜ አስቸጋሪ ነው።

  •        የት ነው እነዚህን ሁለት ዓይነት ትርፎች          
         በአንድ ቦታ ልናገኝበት የምንችልበት ሰፈር?
  •        ላነሳነው ጥያቄ  ያገኘነው መልስ        
             እኛ ጋር ይገኛል ይደውሉልን !!!

የእርሶም የግብይቶ ምክንያት ዛሬን ጥሩ ገቢ እያስገባ ፣  ነገን የተሻለ ትርፍ ማምጣት የሚችል ቤት እና ሰፈር ማግኘት ከሆነ የእርሶ ፍላጐት እኛ ጋር ያገኛሉ ።




Share this post:

Related posts:
ለስም ዝውውር የተሻሻለው ክፍያ

በአዲስ አበባ የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ቅ/ጽ/ቤት ተገልጋዮች ከግንቦት 10/2015 ዓ.ም. ጀምሮ ለስም ዝውውር አገልገሎት

Right Property Agents company in Addis Ababa

Choosing Right Property Agents company in Addis Ababa is crucial for a successful real estate transaction. Here are five key points highlighting the importance of selecting our company: